የተቀናጀ የመንገድ ትራፊክ አደጋ መከላከያ የግንዛቤ ማስጨበጫ እና የቁጥጥር ሥራ በሲዳማ ክልል በይፋ መጀመሩ ተገለጸ፡፡ የተቀናጀ የመንገድ ትራፊክ አደጋ መከላከያ የግንዛቤ ማስጨበጫ እና የቁጥጥር ሥራ በሲዳማ ክልል በይፋ መጀመሩ ተገለጸ፡፡ የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመንገድ ልማት እና ትራንስፖርት ቢሮ ከከልሉ ፖሊስ ኮሚሸንና ከፌዴራል ፖሊስ እንዲሁም ከፌዴራል የትራንስፖርትና ሎጂስትክስ ሚኒስቴር ከመደህን ፈንድ እና መንገድ ደህንነት አገልግሎት ጋር በመተባባር የመንገድ ትራፊክ አደጋ መከላኪያ የግንዛቤ ማስጨበጫና የቁጥጥር ሥራ በይፋ ተጀምሯል፡፡ድንገተኛ የቁጥጥር ተግባሩ ለተከታታይ 25 ቀናት እንደሚቆይም ተገልጿል፡፡መስከረም 4/2016 ዓ.ም ሃዋሳ፣ ሲዳማ የቅርብ ጊዜ ልጥፎች በሲዳማ ክልል የመንገድ ግንባታ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ:: በሲዳማ ክልል የዩራፕ ፕሮጀክቶች ዋጋ ማሻሻያ ጥናት ላይ ምክክር ተደረገ:: የአከባቢና ማህበራዊ ክዋኔ ኦዲት በተቀናጀ መልኩ ማከናወን እንደሚገባ ተገለፀ:: ከፌደራል ከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ከመጡ የድጋፍና ክትትል ቡድን ጋር ምክክር ተደረገ:: ከሙስናና ብልሹ አሠራር የፀዳና የዘመነ የአመራርና ባለሙያዎች ትጋት ለተቋም ግንባታ ቁልፍ እንደሆነ ተገለፀ:: ይህንን ልጥፍ ያጋሩ Previous Post የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንገድ ልማት እና ትራንስፖርት ቢሮ የመልካም አስተዳደርና የካይዘን አተገባበርን በተመለከተ ለቢሮ ሠራተኞች ስልጠና ለመስጠት እና የ2016 ዓ.ም እቅድ ዋና ዋና አቅጣጫዎች ላይ ተግባቦት ለመፍጠር የተዘጋጀ የውይይት መድረክ ተካሄደ:: Next Post የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንገድ ልማት እና ትራንስፖርት ቢሮ በሰሜን ሲዳማ ዞን በለኩ ከተማ አስተዳደር በራማዳ ቀበሌ አቅም ለሌላቸዉ ቤተሰብ የቤት ግንንባታ ማስጀመሪያ ተካሄደ::