የተሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ዳይሬክቶሬት
- የተሽከርካሪ መመርመሪያ ተቋም የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መስጠት
- የተሽከርካሪ ስፔሲፊኬሽን ዝግጅት
- የተሽከርካሪ መጠገኛ ተቋማት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ
- መረጃ የመስጠት አገልግሎት /መረጃ ለሚጠይቅ ማንኛውም አካል/
- ለዳይሬክቶሬቱ አገልግሎት የሚውሉ ሕትመቶች ስርጭት
- ለመንግስት መስሪያ ቤቶች የተሽከርካሪ ነዳጅ ፍጆታ ፍተሻ
- የተሸከርካሪ ቴክኒክ ብቃት ማረጋገጫና የተሽከርካሪ መጠገኛ ተቋማት ድጋፍና ክትትል
- ለባለድርሻ አካላት፣ ለትራንስፖርት ባለሃብቶች፣ ለጋራዥ ባለሀብቶች እና ባለሙያዎች በተጨማሪም ለተሽከርካሪ ቴክኒክ ምርመራ ተቋማት ስልጠና መስጠት
- በዳይሬክቶሬቱ የሚሰሩ ስራዎችን የማስተዋወቅ ስራ
- በዳይሬክቶሬት አጠቃላይ የመረጃ አያያዝና ትንተና ስራዎች