የህብረተሰብ ተሳትፎና አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት
- የአቅም ግንባታ ስልጠና እንዲያገኙ መንግስታዊና መንግሰታዊ ካልሆኑ ከሀገር ውስጥ ማፈላለግ
- የህብረተሰብ ተሳትፎ፣ አቅም ግንባታና ጥገና ፍላጎት ጥናት
- የህብረተሰብ ተሳትፎና የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ መንገድ መረጃ የማሰባሰብ፣ የማደራጀት እና የማስተላለፍ
- በህብረተሰብ ተሳትፎና ባለድርሻ አካላት ተሳትፎ መንገድ ግንባታና ጥገና የሚሳተፉ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ አካላትን ማቀናጀት
- የህብረተሰብ ተሳትፎ ባለድርሻ አካላት ተሳትፎ መንገድ ግንባታና ጥገና ስራዎች የአፈጻጸም ማወዳደሪያ ስታንዳርድ
- በክልል ደረጃ ስልጠና ማዘጋጀት
- በህብረተሰብ ተሳትፎና በባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ለሚከናወኑ ስራዎች የሚሰበሰበው ገንዘብና ማቴሪያል ለታለመለት አላማ መዋሉን ክትትልና ድጋፍ ማድረግ
- ዝርዝር የስራ ተግባራት ለባለሙያ መስጠት፣ መከታተልና መገምገም
- ወቅታዊ ስራዎች /ሪፖርት