በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ
አቶ ጎሳዬ ጎዳና
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ
የቢሮ ኃላፊ መልዕክት
ለክልሉ ሕብረተሰብ የተቀናጀ ልማት ለማምጣት የሚያስችሉ የተለያየ ደረጃ ያላቸው መንገዶችን በማስጠናት፣ በመገንባት፣በመጠገንና በማስተዳደር በመላው ሕብረተሰብ ጉልበት፣ ገንዘብ፣ ዕውቀትና ቁሳቁስ ሰፊ ተሳትፎ የሚሰሩ ሁሉ አቀፍ የቀበሌ ተደራሽ መንገድ ፕሮግራምን በልዩ ትኩረት ተፈፃሚ በማድረግ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን በማስፋፋትና በማጠናከር፣ የአሽከሪካሪና ተከሽከሪካሪ ብቃትን በማረጋገጥ እና የህብረተሰቡን የመንገድ አጠቃቀም የትራፊክ ደህንነት ግንዛቤን በማሳደግ የትራንስፖርት ተጠቃሚነትን እና ደህንነትን እውን ማድረግና መላውን ሕዝብ አደራጅቶ በማነቃነቅ በሴክተሩ እቅዶች አፈፃፀም ውጤት ላይ ማሳተፍ፡፡
የተመረጡ አገልግሎቶች
- የጭነት ትራንስፖርት ማህበራትን ማደራጀትና ፈቃድ መስጠት
- በጭነት ትራንስፖርት በድርጅት ወይም በኩባንያ ለሚደራጁ የምስክር ወረቀት መስጠት
- በጭነት ትራንስፖርት በድርጅት ወይም በኩባንያ ለሚደራጁ ፈቃድ ማደስ
ዜና
በቢሮ ኃላፊ በአቶ ጎሳዬ ጎዳና የተመራው ቡድን በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ፕሮጀክቶችን እየሰሩ ካሉት ኮንትራክተሮች እና አማካሪዎች ጋር የዞን አመራሮች ባሉበት ምክክር ተደርጓል::
በቢሮ ኃላፊ በአቶ ጎሳዬ ጎዳና የተመራው ቡድን በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ፕሮጀክቶችን እየሰሩ ካሉት ኮንትራክተሮች እና አማካሪዎች ጋር የዞን አመራሮች ባሉበት ምክ
የሲዳማ ዲጂታል ትራንስፖርት አገልግሎት ዉጤት እያመጣ እንደሆነ ተገለፀ::
የሲዳማ ዲጂታል ትራንስፖርት አገልግሎት ዉጤት እያመጣ እንደሆነ ተገለፀ:: በሲዳማ ክልል የመናኸሪያዎች አገልግሎት በቴክኖሎጂ የተደገፉ እንዲሆኑ በመደረ
የመንገድ ልማት ሥራዎች ለህዝባችን የደም ሥር ናቸው::
የመንገድ ልማት ሥራዎች ለህዝባችን የደም ሥር ናቸው:: ሴክተሩ በገጠር ትስስርና ተደራሽነት ለምግብ ዋስትና (RCFSP) ፕሮግራም አማካይነት የተለገሱ
በሲዳማ ክልል የመንገድ ግንባታ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ::
በሲዳማ ክልል የመንገድ ግንባታ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ:: በሲዳማ ክልል በሰሜናዊ እና ማዕከላ
የምስል ክምችት



