የ9 ወር የተግባር አፈፃፀም ግምገማ ተደረገ :: የ9 ወር የተግባር አፈፃፀም ግምገማ ተደረገ :: የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንገድ ልማት እና ትራንስፖርት ቢሮ የ9 ወር የተግባር አፈፃፀም ግምገማ እና በቀጣይ የሚሰሩ ሰራዎች ላይ አቅጣጫ ለማስቀመጥ የተዘጋጀ የግምገማ መድረክ ተደረገ::በግምገማ መድረኩም የተግባር አፈፃፀም እና በቀጣይ ትኩረት ተሰጥቶ የሚተገበሩ ጉዳዮችን የያዘ ሰነድ ቀርቦ የቢሮ አመራር እና አጠቃላይ ባለሙያዎች በተገኙበት በዝርዝር ተገምግሞ ለቀጣይ ስራዎች አቅጣጫ ተቀምጦ መድረኩ ተጠናቋል:: የቅርብ ጊዜ ልጥፎች በቢሮ ኃላፊ በአቶ ጎሳዬ ጎዳና የተመራው ቡድን በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ፕሮጀክቶችን እየሰሩ ካሉት ኮንትራክተሮች እና አማካሪዎች ጋር የዞን አመራሮች ባሉበት ምክክር ተደርጓል:: የሲዳማ ዲጂታል ትራንስፖርት አገልግሎት ዉጤት እያመጣ እንደሆነ ተገለፀ:: የመንገድ ልማት ሥራዎች ለህዝባችን የደም ሥር ናቸው:: በሲዳማ ክልል የመንገድ ግንባታ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ:: በሲዳማ ክልል የዩራፕ ፕሮጀክቶች ዋጋ ማሻሻያ ጥናት ላይ ምክክር ተደረገ:: ይህንን ልጥፍ ያጋሩ Previous Post የመንገድ ትራፊክ አደጋ ለመከላከል ድንገተኛ ቁጥጥር እየተደረገ ይገኛል ። Next Post በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጳጉሜ 1 የአገልግሎት ቀን በክልል ደረጃ በሁሉም መናሃሪያዎች ዉስጥ ተከበረ::