የ9 ወር የተግባር አፈፃፀም ግምገማ ተደረገ :: የ9 ወር የተግባር አፈፃፀም ግምገማ ተደረገ :: የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንገድ ልማት እና ትራንስፖርት ቢሮ የ9 ወር የተግባር አፈፃፀም ግምገማ እና በቀጣይ የሚሰሩ ሰራዎች ላይ አቅጣጫ ለማስቀመጥ የተዘጋጀ የግምገማ መድረክ ተደረገ::በግምገማ መድረኩም የተግባር አፈፃፀም እና በቀጣይ ትኩረት ተሰጥቶ የሚተገበሩ ጉዳዮችን የያዘ ሰነድ ቀርቦ የቢሮ አመራር እና አጠቃላይ ባለሙያዎች በተገኙበት በዝርዝር ተገምግሞ ለቀጣይ ስራዎች አቅጣጫ ተቀምጦ መድረኩ ተጠናቋል:: የቅርብ ጊዜ ልጥፎች በደቡባዊ ሲዳማ ዞን የህብረተሰብ ተሳትፎ ሥራ ድጋፍ እና ክትትል ግብረ መልስ ተሰጠ፡፡ በሲዳማ ክልል የመንገድ ልማት እና ትራንስፖርት ቢሮ አጠቃላይ ሰራተኞች እና አመራሮች በጋራ በተገኙበት የፊቼ ጫምባላላ በዓል በደመቀ መልኩ ተከበረ:: ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ በሲዳማ ክልል የመንገድ መሰረተ ልማት ሥራዎችን ጎበኙ:: በመዘናጋት ሥርጭቱ እየተዛመተ ያለውን የኤችአይቪ/ኤድስንና በሴቶችና ህፃናት ላይ እየደረሰ ያለውን ፆታዊ ጥቃት በጋራ መከላከል እንደሚገባ ተጠቆመ። በሲዳማ ክልል የተቀናጀ የመንገድ ትራፊክ ቁጥጥር ተጠናክሮ ቀጥሏል :: ይህንን ልጥፍ ያጋሩ Previous Post የመንገድ ትራፊክ አደጋ ለመከላከል ድንገተኛ ቁጥጥር እየተደረገ ይገኛል ። Next Post በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጳጉሜ 1 የአገልግሎት ቀን በክልል ደረጃ በሁሉም መናሃሪያዎች ዉስጥ ተከበረ::