• የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ

  • ራዕይ

    የክልሉ ሕብረተሰብ ወደ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና አስተዳደራዊ ማዕከላትና የአገልግሎት ተቋማት የሚያደርስ በቂ፣ ምቹና አስተማማኝ የመንገድ አውታርና የትራንስፖርት አገልግሎት ተጠቃሚ ሆኖ ማየት፡፡

አቶ ታምሩ ታፌ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ

የቢሮ ኃላፊ መልዕክት

ለክልሉ ሕብረተሰብ የተቀናጀ ልማት ለማምጣት የሚያስችሉ የተለያየ ደረጃ ያላቸው መንገዶችን በማስጠናት፣ በመገንባት፣በመጠገንና በማስተዳደር በመላው ሕብረተሰብ ጉልበት፣ ገንዘብ፣ ዕውቀትና ቁሳቁስ ሰፊ ተሳትፎ የሚሰሩ ሁሉ አቀፍ የቀበሌ ተደራሽ መንገድ ፕሮግራምን በልዩ ትኩረት ተፈፃሚ በማድረግ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን በማስፋፋትና በማጠናከር፣ የአሽከሪካሪና ተከሽከሪካሪ ብቃትን በማረጋገጥ እና የህብረተሰቡን የመንገድ አጠቃቀም የትራፊክ ደህንነት ግንዛቤን በማሳደግ የትራንስፖርት ተጠቃሚነትን እና ደህንነትን እውን ማድረግና መላውን ሕዝብ አደራጅቶ በማነቃነቅ በሴክተሩ እቅዶች አፈፃፀም ውጤት ላይ ማሳተፍ፡፡

የተመረጡ አገልግሎቶች

  • የተሽከርካሪ መመርመሪያ ተቋም የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መስጠት
  • የተሽከርካሪ ስፔስፊኬሽን ዝግጅት
  • የተሽከርካሪ መጠገኛ ተቋማት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ 
  • ከትራንስፖርት አገልግሎት በPLC እና በአክሲዮኖች የሚደራጁትን መመዝገብ 
  • የትራንስፖርት አገልግሎቶችን ማጥናት
  • የትራንስፖርት አገልግሎቶችን መከታተል
  • የትራፊክ አደጋ መረጃ አገልግሎት
  • የመንገድ ፍሰት ደህንነት ጥናቶችን ማካሄድ
  • የመንገድ አጠቃቀም ስርዓት ደንብ መዘርጋት
  • የጭነት ትራንስፖርት ማህበራትን ማደራጀትና ፈቃድ መስጠት
  • በጭነት ትራንስፖርት በድርጅት ወይም በኩባንያ ለሚደራጁ  የምስክር ወረቀት መስጠት
  • በጭነት ትራንስፖርት በድርጅት ወይም በኩባንያ ለሚደራጁ ፈቃድ ማደስ
  • የዲዛይን ተያያዥ የመንገድሥራዎች
  • የህብረተሰብ ተሳትፎ፣ አቅም ግንባታና ጥገና ፍላጎት ጥናት
  • የግንባታ ፕሮጀክቶችን ማቀድና ማሰራት
  • ለአሽከርካሪ ማሰልጠኛ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መስጠት
  • የንድፈ ሃሳብ ምዘና ጥያቄ ዝግጅት እና ስርጭት
  • የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት ድጋፍና ክትትል 

ወቅታዊ

የመንገድ ፕሮጀክቶች
0 +
አሽከርካሪ
0 +
ተሸከርካሪ
0 +

የምስል ክምችት

Contact Form N
ስም
ስም
ስም
የአባት ስም