የህብረተሰብ ተሳትፎና አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት የአቅም ግንባታ ስልጠና እንዲያገኙ መንግስታዊና መንግሰታዊ ካልሆኑ ከሀገር ውስጥ ማፈላለግየህብረተሰብ ተሳትፎ፣ አቅም ግንባታና ጥገና ፍላጎት ጥናትየህብረተሰብ ተሳትፎና የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ መንገድ መረጃ የማሰባሰብ፣ የማደራጀት እና የማስተላለፍበህብረተሰብ ተሳትፎና ባለድርሻ አካላት ተሳትፎ መንገድ ግንባታና ጥገና የሚሳተፉ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ አካላትን ማቀናጀትየህብረተሰብ ተሳትፎ ባለድርሻ አካላት ተሳትፎ መንገድ ግንባታና ጥገና ስራዎች የአፈጻጸም ማወዳደሪያ ስታንዳርድበክልል ደረጃ ስልጠና ማዘጋጀትበህብረተሰብ ተሳትፎና በባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ለሚከናወኑ ስራዎች የሚሰበሰበው ገንዘብና ማቴሪያል ለታለመለት አላማ መዋሉን ክትትልና ድጋፍ ማድረግዝርዝር የስራ ተግባራት ለባለሙያ መስጠት፣ መከታተልና መገምገምወቅታዊ ስራዎች /ሪፖርት