የህብረተሰብ ተሳትፎና አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት

hibtes
  • የአቅም ግንባታ ስልጠና  እንዲያገኙ መንግስታዊና መንግሰታዊ ካልሆኑ ከሀገር ውስጥ  ማፈላለግ
  • የህብረተሰብ ተሳትፎ፣ አቅም ግንባታና ጥገና ፍላጎት ጥናት
  • የህብረተሰብ ተሳትፎና የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ መንገድ መረጃ የማሰባሰብ፣ የማደራጀት እና የማስተላለፍ
  • በህብረተሰብ ተሳትፎና ባለድርሻ አካላት ተሳትፎ መንገድ ግንባታና ጥገና የሚሳተፉ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ አካላትን ማቀናጀት
  • የህብረተሰብ ተሳትፎ ባለድርሻ አካላት  ተሳትፎ መንገድ ግንባታና ጥገና ስራዎች የአፈጻጸም ማወዳደሪያ ስታንዳርድ
  • በክልል ደረጃ ስልጠና ማዘጋጀት
  • በህብረተሰብ ተሳትፎና በባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ለሚከናወኑ ስራዎች የሚሰበሰበው ገንዘብና ማቴሪያል ለታለመለት አላማ መዋሉን ክትትልና ድጋፍ ማድረግ
  • ዝርዝር የስራ ተግባራት ለባለሙያ መስጠት፣ መከታተልና መገምገም
  • ወቅታዊ ስራዎች /ሪፖርት