የቢሮ ኃላፊ መልዕክት

አቶ ታምሩ ታፌ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ

የቢሮ ኃላፊ መልዕክት

ለክልሉ ሕብረተሰብ የተቀናጀ ልማት ለማምጣት የሚያስችሉ የተለያየ ደረጃ ያላቸው መንገዶችን በማስጠናት፣ በመገንባት፣በመጠገንና በማስተዳደር በመላው ሕብረተሰብ ጉልበት፣ ገንዘብ፣ ዕውቀትና ቁሳቁስ ሰፊ ተሳትፎ የሚሰሩ ሁሉ አቀፍ የቀበሌ ተደራሽ መንገድ ፕሮግራምን በልዩ ትኩረት ተፈፃሚ በማድረግ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን በማስፋፋትና በማጠናከር፣ የአሽከሪካሪና ተከሽከሪካሪ ብቃትን በማረጋገጥ እና የህብረተሰቡን የመንገድ አጠቃቀም የትራፊክ ደህንነት ግንዛቤን በማሳደግ የትራንስፖርት ተጠቃሚነትን እና ደህንነትን እውን ማድረግና መላውን ሕዝብ አደራጅቶ በማነቃነቅ በሴክተሩ እቅዶች አፈፃፀም ውጤት ላይ ማሳተፍ፡፡