የመንገድ ደህንነት እና መድን ፈንድ አገልግሎት ዘርፍ

- የሰነዶች ሽያጭ አገልግሎት፣ የደንብ ተላላፊዎች ክስ ማቅረቢያ እና የተሽከርካሪ አደጋ ጊዜ ቴክኒክ መመሪመሪያ ፓድ፣ የተሽከርካሪ አደጋ መረጃ ማሰባሰቢያ ቅጽ
- የተሽከርካሪ ማቆሚያ ታፔላ/Stop/ስርጭት
- የትራፊክ አደጋ መረጃ አገልግሎት
- የመንገድ ፍሰት ደህንነት ጥናቶችን ማካሄድ
- የመንገድ አጠቃቀም ስርዓት ደንብ መዘርጋት
- የመንገድ አጠቃቀም መመሪያ ዝግጅት
- የመንገድ አጠቃቀም ማኑዋሎች ዝግጅት
- የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮጀክቶች ዝግጅት
- የመንገድ አጠቃቀም ግንዛቤ ለመፍጠር የሚያግዙ አደረጃጀቶችን መዘርጋት
- የመንገድ አጠቃቀም ግንዛቤ ማሳደግና ሰነድ ማዘጋጀት
- የመንገድ ዳር ምልክቶችና ቅቦች ዝግጅት
- በመንገድ አጠቃቀም ግንዛቤ መፍጠር
- የመንገድ ደህንነት ቁጥጥርና ክትትል
- የትራፊክ ፍሰት ክትትል መረጃዎችን መሰብሰብ፣ መተንተንና ማደራጀት፥ ለሚመለከተው አካል የማሰራጨት ስራ
- የትራፊክ አደጋ የቀነሱትን አካላት ማበረታታት
- በተዋረድ የሚገኙ ሥራ ሂደቶችን እንቅስቃሴ መከታተልና መደገፍ
- የአቅም ግንባታ ስራዎች
- የዕቅድና የሪፖርት ስራዎች
