የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ብቃት ማረጋገጫ ዳይሬክቶሬት

public t5
  • ለትራንስፖርትአገልግሎት በPLC እና በአክሲዮኖች የሚደራጁትን መመዝገብ
  • የPLC እና አክሲዮን እድሳት ማድረግ
  • የመናኸሪያ መውጫ ሕትመት ስርጭት 
  • የውሃ ትራንስፖርት አገልግሎት ፥የሞተር ጀልባ ኦፕሬተርነት የምስክር ወረቀት መስጠት
  • የኦፕሬተሮች ፈቃድ ዕድሳት፣
  • በዞኖች ያልተፈቱ የማህበራትና የኦፕሬተሮች አቤቱታና ቅሬታዎችን መፍታት
  • የትራንስፖርት አገልግሎቶችን ማጥናት
  • የትራንስፖርት ኦፕሬሽን መረጃዎችን ማደራጀት፣ ማሰራጨትና ማስተዋወቅ 
  • የትራንስፖርት አገልግሎቶችን መከታተል 
  • የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች መስጠት
  • የአሰራር ደንቦች፣ መመሪያዎች፣ ማኑዋሎች እና ስታንዳርዶች ዝግጅትና ክትትል
  • የዕቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ስራ