የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ብቃት ማረጋገጫ ዳይሬክቶሬት

  • የጭነት ትራንስፖርት ማህበራትን ማደራጀትና ፈቃድ መስጠት
  • በጭነት ትራንስፖርት በድርጅት ወይም በኩባንያ ለሚደራጁ ኦፕሬተሮች የምስክር ወረቀት መስጠት
  • በጭነት ትራንስፖርት በድርጅት ወይም በኩባንያ ለሚደራጁ ኦፕሬተሮች ፈቃድ ማደስ