የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ዳይሬክቶሬት

- ለአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋም የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መስጠት
- ለአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት እድሳት አገልግሎት
- ለአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት የደረጃ ዕድገት/ተጨማሪ ካታጎሪ/ ፈቃድ መስጠት
- መረጃ የመስጠት አገልግሎት /መረጃ ለሚጠይቅ ማንኛው አካል/
- ለዳይሬክቶሬት አገልግሎት የሚውሉ ሕትመቶች ስርጭት
- የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት ድጋፍና ክትትል
- ለባለድርሻ አካላት ስልጠና መስጠት የአሽከርካሪዎች ተሃድሶ ስልጠና በዳይሬክቶሬት አገልግሎት ሰጪ ባለሙያዎች የሥነምግባር እና ሙያ ማሻሻያ ስልጠናዎች የትራፊክ ፖሊስ የግንዛቤ ማዳበሪያ ስልጠና
- በዳይሬክቶሬቱ የሚሰሩ ስራዎችን የማስተዋወቅ ስራ
- በዳይሬክቶሬት አጠቃላይ የመረጃ አያያዝና ትንተና ስራዎች
- የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት አደረጃጀት መስፈርት/Standard/ እና የአሰራር መመሪያ ዝግጅትና ማሻሻያ
- የአሽከርካሪዎች ስልጠና ስርዓተ-ትምህርት /Curriculum/ መገምገም እና የማሻሻያ ሀሳብ ማቅረብ
- የአሰልጣኞች ስልጠና ለዳይሬክቶሬት ባለሙያዎች (ስለምዘና፤አዳዲስ ቴክኖሎጂን በተመለከተ)
- ለዳይሬክቶሬቱ አስፈላጊ የሆኑ ህትመቶች ዝግጅት
- በአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት ተዘጋጅተው የሚቀርቡ ሥልጠና ማኑዋሎች ቴክኒካዊ ድጋፍ
- በዳይሬክቶሬት የሚከናወኑ ጥናታዊ ስራዎች ለስራ ሂደቱ ባለሙያዎች ሙያዊ ብቃት እና ስነ ምግባርን በተመለከተ፣ ለባለሙያዎች የስልጠና አሰጣጥ እና ስርዓተ ትምህርቱን በተመለከተ፣ የሥልጠና እና ምዘና ስርዓቱን በተመለከተ፣ የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት የስራ እንቅስቃሴ በተመለከተና በስራ ሂደት የታዩ መሻሻሎችን እና መስተካከል የሚገባቸውን ጉዳዮች የተመለከተ የጋራዥ አሰራርን በተመለከተ የተሽከርካሪ የቴክኒክ ምርመራ የተሽከርካሪ የጭስ ልቀት ተጽኖ
- የንድፈ ሃሳብ ምዘና ጥያቄ ዝግጅት እና ስርጭት
- የስራ ሂደት ሶፍት ዌር ዝግጅትና ስልጠና
- ዕቅድ ዝግጅት፣ ክትትል፣ ግምገማና ግብረ መልስ
