የተሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ዳይሬክቶሬት

garage 3
  • የተሽከርካሪ መመርመሪያ ተቋም የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መስጠት
  • የተሽከርካሪ ስፔሲፊኬሽን ዝግጅት
  • የተሽከርካሪ መጠገኛ ተቋማት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ
  • መረጃ የመስጠት አገልግሎት /መረጃ ለሚጠይቅ ማንኛውም አካል/
  • ለዳይሬክቶሬቱ አገልግሎት የሚውሉ ሕትመቶች ስርጭት
  • ለመንግስት መስሪያ ቤቶች የተሽከርካሪ ነዳጅ ፍጆታ ፍተሻ
  • የተሸከርካሪ ቴክኒክ ብቃት ማረጋገጫና የተሽከርካሪ መጠገኛ ተቋማት ድጋፍና ክትትል
  • ለባለድርሻ አካላት፣ ለትራንስፖርት ባለሃብቶች፣ ለጋራዥ ባለሀብቶች እና ባለሙያዎች በተጨማሪም ለተሽከርካሪ ቴክኒክ ምርመራ ተቋማት ስልጠና መስጠት
  • በዳይሬክቶሬቱ የሚሰሩ ስራዎችን የማስተዋወቅ ስራ
  • በዳይሬክቶሬት አጠቃላይ የመረጃ አያያዝና ትንተና ስራዎች