የመንገድ ደህንነት እና መድን ፈንድ አገልግሎት ዘርፍ

road safety 8
  • የሰነዶች ሽያጭ አገልግሎት፣ የደንብ ተላላፊዎች ክስ ማቅረቢያ እና የተሽከርካሪ አደጋ ጊዜ ቴክኒክ መመሪመሪያ ፓድ፣ የተሽከርካሪ አደጋ መረጃ ማሰባሰቢያ ቅጽ
  • የተሽከርካሪ ማቆሚያ ታፔላ/Stop/ስርጭት
  • የትራፊክ አደጋ መረጃ አገልግሎት
  • የመንገድ ፍሰት ደህንነት ጥናቶችን ማካሄድ
  • የመንገድ አጠቃቀም ስርዓት ደንብ መዘርጋት
  • የመንገድ አጠቃቀም መመሪያ ዝግጅት
  • የመንገድ አጠቃቀም ማኑዋሎች ዝግጅት
  • የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮጀክቶች ዝግጅት
  • የመንገድ አጠቃቀም ግንዛቤ ለመፍጠር የሚያግዙ አደረጃጀቶችን መዘርጋት
  • የመንገድ አጠቃቀም ግንዛቤ ማሳደግና ሰነድ ማዘጋጀት
  • የመንገድ ዳር ምልክቶችና ቅቦች ዝግጅት
  • በመንገድ አጠቃቀም ግንዛቤ መፍጠር
  • የመንገድ ደህንነት ቁጥጥርና ክትትል
  • የትራፊክ ፍሰት ክትትል መረጃዎችን መሰብሰብ፣ መተንተንና ማደራጀት፥ ለሚመለከተው አካል የማሰራጨት ስራ
  • የትራፊክ አደጋ የቀነሱትን አካላት ማበረታታት
  • በተዋረድ የሚገኙ ሥራ ሂደቶችን እንቅስቃሴ መከታተልና መደገፍ
  • የአቅም ግንባታ ስራዎች
  • የዕቅድና የሪፖርት ስራዎች
road safety 9