የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ብቃት ማረጋገጫ ዳይሬክቶሬት
- ለትራንስፖርትአገልግሎት በPLC እና በአክሲዮኖች የሚደራጁትን መመዝገብ
- የPLC እና አክሲዮን እድሳት ማድረግ
- የመናኸሪያ መውጫ ሕትመት ስርጭት
- የውሃ ትራንስፖርት አገልግሎት ፥የሞተር ጀልባ ኦፕሬተርነት የምስክር ወረቀት መስጠት
- የኦፕሬተሮች ፈቃድ ዕድሳት፣
- በዞኖች ያልተፈቱ የማህበራትና የኦፕሬተሮች አቤቱታና ቅሬታዎችን መፍታት
- የትራንስፖርት አገልግሎቶችን ማጥናት
- የትራንስፖርት ኦፕሬሽን መረጃዎችን ማደራጀት፣ ማሰራጨትና ማስተዋወቅ
- የትራንስፖርት አገልግሎቶችን መከታተል
- የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች መስጠት
- የአሰራር ደንቦች፣ መመሪያዎች፣ ማኑዋሎች እና ስታንዳርዶች ዝግጅትና ክትትል
- የዕቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ስራ