ሁሉ አቀፍ የቀበሌ ተደራሽ መንገድ ፕሮግራም
የዲዛይን ዳይሬክቶሬት
የመንገድ ጥራት ቁጥጥርና ደህንነት ዳይሬክቶሬት
የህብረተሰብ ተሳትፎና አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት
የዲዛይን ዳይሬክቶሬት
- የሚገነቡ የድልድይ ፕሮጀክቶችን የማዘጋጀት ስራ
- የዲዛይን ተያያዥ የመንገድ ሥራዎች
- የኮንትራት አስተዳደር ሥራዎች
- እቅዶችን ማዘጋጀትና ማስፈጸም
- ድጋፍና ክትትል
- ወቅታዊ ስራዎች /ሪፖርት/
የመንገድ ጥራት ቁጥጥርና ደህንነት ዳይሬክቶሬት
- የግንባታ ፕሮጀክቶችን ማቀድና ማሰራት
- የጥገና ጥራት ቁጥጥር፣ ደህንነት እና የመንገድ ሃብትአስተዳደር
- ድጋፍ፣ ክትትል እና ስልጠና
የህብረተሰብ ተሳትፎና አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት
- የአቅም ግንባታ ስልጠና እንዲያገኙ መንግስታዊና መንግሰታዊ ካልሆኑ ከሀገር ውስጥ ማፈላለግ
- የህብረተሰብ ተሳትፎ፣ አቅም ግንባታና ጥገና ፍላጎት ጥናት
- የህብረተሰብ ተሳትፎና የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ መንገድ መረጃ የማሰባሰብ፣ የማደራጀት እና የማስተላለፍ
- በህብረተሰብ ተሳትፎና ባለድርሻ አካላት ተሳትፎ መንገድ ግንባታና ጥገና የሚሳተፉ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ አካላትን ማቀናጀት
- የህብረተሰብ ተሳትፎ ባለድርሻ አካላት ተሳትፎ መንገድ ግንባታና ጥገና ስራዎች የአፈጻጸም ማወዳደሪያ ስታንዳርድ
- በክልል ደረጃ ስልጠና ማዘጋጀት
- በህብረተሰብ ተሳትፎና በባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ለሚከናወኑ ስራዎች የሚሰበሰበው ገንዘብና ማቴሪያል ለታለመለት አላማ መዋሉን ክትትልና ድጋፍ ማድረግ
- ዝርዝር የስራ ተግባራት ለባለሙያ መስጠት፣ መከታተልና መገምገም
- ወቅታዊ ስራዎች /ሪፖርት