በሲዳማ ክልል ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኘው የRCFSP ፕሮግራም አፈፃፀም ግምገማ ተደረገ::
በRCFSP ፕሮግራም ለታቀፉ ወረዳዎች በፕሮግራሙ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ, በ2017 አፈፃፀም እና የ2018 ዓ.ም እቅድ ላይ የምክክር መድረክ ከወረዳ አመራርና ፎካሎች ጋር ስብሰባ (Review meeting) ተደርጓል::
ከእቅድ ዝግጅት ግምገማ በፕሮጀክቱ በታቀፉት ወረዳዎች እየተሰሩ ያሉትን ፕሮጀክቶች በጥራትና በተያዘላቸው የጊዜ ገደብ ዉስጥ እንዲጠናቀቁ ለማድረግ ከፕሮጀክት አማካሪዎች እና ኮንትራክተሮች ጋርም ምክክር መደረጉ ተገልጿል::
በመድረኩ ማጠቃለያ ላይ የቢሮ ኃላፊ እንደገለፁት በወረዳዎች ተገባራዊ እየተደረጉ የሚገኙ የመንገድ እና ድልድይ ስራዎችን በቅርበት በወጣው እስታንዳርድ መነሻ ክትትል በማድረግ ሚናቸዉን እንዲወጡ ተናግረዋል::
በሌላም በኩል ሁሉንም ፕሮጀክቶች ግንባታ እና ጥገናን በተመለከተ ከአማካሪዎች ጋር በመሆን ቁጥጥር በማድረግ የተያዘው በጀት ለተባለለት አላማ እንዲዉ ጠንካራ ቅንጅት መፍጠር እንደሚገባ የቢሮ ኃላፊ ጨምሮ ገልጿል::
በመድረኩም የቢሮ ኃላፊ ክቡር ታምሩ ታፌ የፕሮጀክቱ ሠራተኞች እና የሰባቱም ወረዳ አመራሮች ; አማካሪዎች እንዲሁም የወረዳ ፎካል ባለሙያዎች ተገኝተው ተሳተፉ ሆነዋል::
መስከረም 10/2018 ዓ.ም
Hawaasa, Sidaama
Muli Yanna Odoo
በሲዳማ ክልል የመንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ ለከተማ ታክሲ ትራንስፖርት ጊዜያዊ የስምሪት አገልግሎት ለመስጠት የተዘጋጀው መመሪያ ተግባራዊ መደረጉ ተገለፀ ::
በቢሮ ኃላፊ በአቶ ጎሳዬ ጎዳና የተመራው ቡድን በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ፕሮጀክቶችን እየሰሩ ካሉት ኮንትራክተሮች እና አማካሪዎች ጋር የዞን አመራሮች ባሉበት ምክክር ተደርጓል::
የሲዳማ ዲጂታል ትራንስፖርት አገልግሎት ዉጤት እያመጣ እንደሆነ ተገለፀ::
የመንገድ ልማት ሥራዎች ለህዝባችን የደም ሥር ናቸው::
Sidaamu qoqqowi doogote ijaari loosi kaajje sufasi xawinsi